የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ

የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ

የልደታ ማርያም ቤተክርስትያናችን  ለሁሉ ክፍት የሆነች  እና ሁሉንም በቤተሰባዊ መንፈስ የምትቀበል ደብር ስትሆን እርስዎም ቤተክርስትያናችንን  በአባልነት መቀላቀል ከፈለጉ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የመመዝገቢያ ዘዴዎች አንዱን ተጠቅመው ይመዝገቡ።

  • ከዚህ በታች የተቀመጠውን ቅጹን ለመሙላት እዚህ ይጫኑ የሚለውን አገናኝ ተጠቅመው ይመዝገቡ

  • የመመዝገቢያውን ቅጽ አውርደው (Download) ከሞሉ በኃላ በቤተክርስትያናችን ጽ/ቤት በአካል ያስረክቡ ወይም ቅጹ ላይ በተጠቀሰው የፖስታ መላኪያ አድራሻ ተጠቅመው ይላኩ።