holy-bible reduced size.png
 

የእሁድ ንባባት

የዕለቱን ንባባት ለማየት ከቀን መቁጠሪያው ላይ መርጠው ይጫኑ

 

ማስታወቂያ



ያግኙን

  • በመስዋዕተ ቅዳሴ ላይ ለመሳተፍ

  • የጸሎት ጥያቄ ማቅረብ ከፈለጉ

  • መሪ ካህኑን ለማግኘት

  • የቤተክርስትያናችን አባል መሆን ከፈለጉ

ከታች ከተዘረዘሩት መገናኛ ዘዴዎች አንዱን ተጠቅመው ያነጋግሩን

1996 DAVENPORT RD
TORONTO, ON M6N 1C4
ስልክ:ቁጥር: (647) 562 9074
ኢሜይል: lmethiocatholic@gmail.com

በህዝብ ትራንስፖርት ለመምጣት
ሁለት አማራጭ:

ከዳንዳስ ዌስት ሰብዌይ ጣቢያቁጥር 168 ሲሚንግተን አውቶብስ ይወስዱና “ኦስለር’ ማቆምያ ላይ ወርደው በግምት 2 ደቂቃ ወደ 1996 ዳቨን ፖርት ሮድ በእግር ይሄዳሉ። 

ከስፐዳይና ሰብዌይ ጣቢያ፣ ቁጥር 127 ሲሚንግተን አውቶብስ ይወስዱና “ኦስለር’ ማቆምያ ላይ ወርደው በግምት 2 ደቂቃ ወደ 1996 ዳቨን ፖርት ሮድ በእግር ይሄዳሉ።