የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በቫቲካን አጸድ ውስጥ 500 ዓመት ያስቆጠረ ንብረት እንዴት አፈራች?

ትንሿ ቫቲካን በዓለም ዙሪያ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሏት የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ዋነኛ መቀመጫ ናት። የዚህችን ከተማ ግማሽ መሬት በሚሸፍነው አጸድ (garden) ውስጥ ከኢትዮጵያ በስተቀር የትኛውም ሀገር የኔ የሚለው ንብረት የለም።

በአጸዱ ከ540 ዓመት በላይ እንዳስቆጠረች የሚነገርለት የአቢሲኒያ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስትያን ይገኛል። 104 ዓመት ያሳለፈው የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መንፈሳዊ ኮሌጅም በቫቲካን የሚገኝ ብቸኛው የትምህርት ተቋም ነው።

Previous
Previous

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ አባ ደጀኔ ሂዶቶን አዲሱ የሶዶ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብለው መሰየማቸውን ቫቲካን ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም. አውጇል። 

Next
Next

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነየሱስ የዘንድሮውን ዐቢይ ጾም በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ